ኪዬቭ በጦር ግንባር ያጋጠማትን መፍረክረክ ተከትሎ በሲቪል እና በወታደራዊ ኢላማዎች መካከል ልዩነት ማድረጓን አቁማለች - ግብፃዊ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaኪዬቭ በጦር ግንባር ያጋጠማትን መፍረክረክ ተከትሎ በሲቪል እና በወታደራዊ ኢላማዎች መካከል ልዩነት ማድረጓን አቁማለች - ግብፃዊ ባለሙያ
ኪዬቭ በጦር ግንባር ያጋጠማትን መፍረክረክ ተከትሎ በሲቪል እና በወታደራዊ ኢላማዎች መካከል ልዩነት ማድረጓን አቁማለች - ግብፃዊ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.08.2026
ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በጦር ግንባር ያጋጠማትን መፍረክረክ ተከትሎ  በሲቪል እና በወታደራዊ ኢላማዎች መካከል ልዩነት ማድረጓን አቁማለች - ግብፃዊ ባለሙያ

ዩክሬን የምታከናውናቸውን ጥቃቶች ከነዳጅ ማጣሪያዎች እና ከነዳጅ መሰረተ ልማቶች በመቀየር በሲቪል አካባቢዎች ላይ ያለ ምንም ልዩነት ጥቃት ወደ መሰንዘር ተሸጋግራለች ሲሉ የሩሲያ ጉዳዮች ባለሙያ ሳአድ ኻላፍ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ አክለውም እንደዚህ ያሉ ድርጊቶች በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግ መሠረት ተቀባይነት የሌላቸው መሆናቸውን ገልጸዋል።

እንደ ባለሙያው ገለጻ፣ ኪዬቭ ያጋጠማትን ወታደራዊ ውድቀት እና እየጨመረ የመጣውን የጦር ሜዳ ኪሳራዋን ለማካካስ በሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቀው የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አማራጭ አድርጋለች።

ምዕራብ አውሮፓ ሀገራት ለእነዚህ ጥቃቶች ምላሽ ሳይሰጡ ዝምታን መምረጣቸው ግልጽ የሆነ ድርብ መስፈርት የሚያሳይ ነው ሲሉ ኻላፍ ጠቁመዋል።

ሊሰነዘር ስለሚችለው የሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ ሲናገሩም፣ የባሕር ላይ ከበባን ማጠናቀቅ ለሞስኮ ወሳኝ እርምጃ እንደሚሆን አመላክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0