https://amh.sputniknews.africa/20260804/4839822.html
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር የኢትዮጵያም የትምህርት ሥርዓት በምዕራባውያን ፅንሰ-ሐሳቦች፣ ሞዴሎች እና ማዕቀፎች ተፅዕኖ አርፎበታል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... 04.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-04T15:45+0300
2026-08-04T15:45+0300
2026-08-04T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/04/4839669_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f92e393fb80f3ef88afa6cb43313f9e3.jpg
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር የኢትዮጵያም የትምህርት ሥርዓት በምዕራባውያን ፅንሰ-ሐሳቦች፣ ሞዴሎች እና ማዕቀፎች ተፅዕኖ አርፎበታል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ማረጋገጫና የስጋት አስተዳደር ዳይሬክተር ፕ/ር አበባው ይርጋ ተናግረዋል፡፡ "ከሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወይም የአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን የትምህርት ሥርዓታችንን ዳግም መቅረፅ አለብን " ብለዋል። ፕ/ር አበባው፣ ከዓለም ሕዝቦች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦ ከቪዲዮው ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
2026-08-04T15:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/04/4839669_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_620c096b770498c20eec042ab91609a3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
15:45 04.08.2026 (የተሻሻለ: 15:54 04.08.2026) የኢትዮጵያ በቅኝ ባትገዛም ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓቷ ከምዕራባውያን ተፅእኖ የተላቀቀ አይደለም – ኢትዮጵያዊ ምሁር
የኢትዮጵያም የትምህርት ሥርዓት በምዕራባውያን ፅንሰ-ሐሳቦች፣ ሞዴሎች እና ማዕቀፎች ተፅዕኖ አርፎበታል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ማረጋገጫና የስጋት አስተዳደር ዳይሬክተር ፕ/ር አበባው ይርጋ ተናግረዋል፡፡
"ከሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወይም የአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን የትምህርት ሥርዓታችንን ዳግም መቅረፅ አለብን " ብለዋል።
ፕ/ር አበባው፣ ከዓለም ሕዝቦች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦ ከቪዲዮው ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X