https://amh.sputniknews.africa/20260803/4833546.html
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
Sputnik አፍሪካ
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለ ሐኪም ሕይወት፤ "በማንኛውም ጊዜና ቦታ ፈጣን የሕክምና እርዳታ ለመስጠት" በተጠንቀቅ በመጠበቅ፣ በሥልጠና እና ዘወትር ዝግጁ በመሆን... 03.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-03T18:29+0300
2026-08-03T18:29+0300
2026-08-03T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4833393_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7c8346d8d6aefa82c94ed90b8755b64c.jpg
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለ ሐኪም ሕይወት፤ "በማንኛውም ጊዜና ቦታ ፈጣን የሕክምና እርዳታ ለመስጠት" በተጠንቀቅ በመጠበቅ፣ በሥልጠና እና ዘወትር ዝግጁ በመሆን የሚገለጽ ነው ሲሉ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር የጤና ባለሙያ፤ የክፍሉን የማሊ ተልዕኮ የሚያሳየው "የማሊ ግንባር" የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም በተመረቀበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።የማሊ ሕዝብ ለሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር ያደረገውን ሞቅ ያለ አቀባበልም አንስተዋል። "በተለይም ደግሞ ወጣቶች መሆናቸውን ማየት እጅግ ያስደስታል። ያደረግንላቸውን ድጋፍ በበጎ ያስታውሳሉ፣ የሩሲያኛ ቋንቋን በመማርና እንደ ወዳጅ በመቁጠር ከእኛ ጋር በቅርበት ይገናኛሉ" ሲሉ ሐኪሙ አጽንኦት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
Sputnik አፍሪካ
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
2026-08-03T18:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4833393_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8cbff9cf2b637e78b66e0b8617086c86.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
18:29 03.08.2026 (የተሻሻለ: 18:34 03.08.2026) በማሊ በመጨረሻም ሰላም ይወርዳል የሚል ተስፋ አለን - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለ ሐኪም ሕይወት፤ "በማንኛውም ጊዜና ቦታ ፈጣን የሕክምና እርዳታ ለመስጠት" በተጠንቀቅ በመጠበቅ፣ በሥልጠና እና ዘወትር ዝግጁ በመሆን የሚገለጽ ነው ሲሉ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር የጤና ባለሙያ፤ የክፍሉን የማሊ ተልዕኮ የሚያሳየው "የማሊ ግንባር" የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም በተመረቀበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የማሊ ሕዝብ ለሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር ያደረገውን ሞቅ ያለ አቀባበልም አንስተዋል።
"በተለይም ደግሞ ወጣቶች መሆናቸውን ማየት እጅግ ያስደስታል። ያደረግንላቸውን ድጋፍ በበጎ ያስታውሳሉ፣ የሩሲያኛ ቋንቋን በመማርና እንደ ወዳጅ በመቁጠር ከእኛ ጋር በቅርበት ይገናኛሉ" ሲሉ ሐኪሙ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X