አፍሪካ በሕዋ ሳይንስ ያላትን እምቅ አቅም ለእድገቷ ጥቅም ላይ ማዋል አለባት - የኢትዮጵያ የህዋ ሳይንስ ማህብረሰብ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በሕዋ ሳይንስ ያላትን እምቅ አቅም ለእድገቷ ጥቅም ላይ ማዋል አለባት - የኢትዮጵያ የህዋ ሳይንስ ማህብረሰብ

🪐 የአፍሪካውያን ዕድገት ዘላቂ ሊሆን የሚችለው ከሕዋ ከሚገኙ መፍትሔዎች መጠቀም ስንችል ብቻ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስ ማህብረሰብ ሥራ አስኪያጅ አቶ ኪሩቤል መንብሩ ከዓለም ሕዝቦች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በርካታ ብቁ የሆኑ አፍሪካውያን ተማሪዎች፣ ኢንጂነሮች እና ወጣት ባለሙያዎች ለሕዋው ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት እንዲችሉ በሕዋው ዘርፍ ዘላቂና ቋሚ የሆነ ተሳትፎ ሊኖረን ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0