የትምህርት ሚኒስቴር ለቴክኖሎጂ አጠቃቀም ቅድሚያ የሚሰጥ የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopiaየትምህርት ሚኒስቴር ለቴክኖሎጂ አጠቃቀም ቅድሚያ የሚሰጥ የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ይፋ አደረገ
የትምህርት ሚኒስቴር ለቴክኖሎጂ አጠቃቀም ቅድሚያ የሚሰጥ የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2026
ሰብስክራይብ

የትምህርት ሚኒስቴር ለቴክኖሎጂ አጠቃቀም ቅድሚያ የሚሰጥ የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ይፋ አደረገ

 

ሚኒስቴሩ በ7ኛው የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ዙሪያ ከፌደራል እና ከክልል የዘርፉ ባለድርሻዎች ጋር ምክክር አድርጓል።

 

የአዲሱ ትምህርት ዘርፍ ልማት ዕቅድ ዋና ዋና ነጥቦች፦

▪ አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መተግበር፣ የተማሪዎችን የቋንቋ፣ ሒሳብና ሳይንስ ውጤት ማሻሻል እና ብቃት ተኮር ምዘና ማካሄድ፣

▪ የዲጂታል ትምህርትን ማስፋፋት እና ብሔራዊ ፈተናዎችን ማዘመን፣

​▪ የመምህራን ብቃትና ጥቅማጥቅም ማሻሻል፤ ኮሌጆችን፣ ዩኒቨርሲቲዎችን እና የቴክኒክና ሙያ ቅንጅትን ማጠናከር፣

​▪ የሴቶችና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ተሳትፎ ማሳደግ እንዲሁም የትምህርት ተደራሽነትን ማረጋገጥ፣

​▪ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም እና ያልተቋረጠ ትምህርት ማረጋገጥ።

 

ረቂቅ ዕቅዱ የትምህርት ጥራትና ውጤታማነትን ማጠናከር ዋና ትኩረቱ አድርጎ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ዘርፉን ይመራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0