https://amh.sputniknews.africa/20260803/4832414.html
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
Sputnik አፍሪካ
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባልበአሸባሪዎች እንቅስቃሴዎች ምክንያት "በብዛት የሚጎዳው የሲቪል ሕዝብ ነው"፤ ሲሉ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር... 03.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-03T16:31+0300
2026-08-03T16:31+0300
2026-08-03T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4832261_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c1af7bd2c4a4a3b42c37a573a5a1d8ad.jpg
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባልበአሸባሪዎች እንቅስቃሴዎች ምክንያት "በብዛት የሚጎዳው የሲቪል ሕዝብ ነው"፤ ሲሉ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር አባል የክፍሉን የማሊ ተልዕኮ የሚያሳየው "የማሊ ግንባር" የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም በተመረቀበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ከተለያዩ ሀገራት የመጡ በርካታ ቅጥረኛ ተዋጊዎች በዚህ ይገኛሉ። ፈረንሳይያውያን እና ዩክሬናውያን ቅጥረኞች አሉ። እነሱም በዋናነት ድሮን ተቆጣጣሪዎች ናቸው" ሲሉም አብራርተዋል።የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር እና የማሊ ጦር በምድራዊ እና የአየር ወታደራዊ እርምጃዎች በመተባበር "በሁሉም ግንባሮች" በጋራ እንደሚሠሩም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።የማሊ ጦር የፀረ-ሽብር ዘመቻውን በስኬት እየመራ እንደሚገኝም ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
Sputnik አፍሪካ
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
2026-08-03T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/03/4832261_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_409c1c95fa0a2c5b7cb904188105e809.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
16:31 03.08.2026 (የተሻሻለ: 16:34 03.08.2026) በማሊ እና በዶንባስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች በዋናነት ሲቪሎችን በማጥቃት "ተመሳሳይ እኩይ ተግባር" ይጋራሉ - የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር አባል
በአሸባሪዎች እንቅስቃሴዎች ምክንያት "በብዛት የሚጎዳው የሲቪል ሕዝብ ነው"፤ ሲሉ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር አባል የክፍሉን የማሊ ተልዕኮ የሚያሳየው "የማሊ ግንባር" የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም በተመረቀበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ከተለያዩ ሀገራት የመጡ በርካታ ቅጥረኛ ተዋጊዎች በዚህ ይገኛሉ። ፈረንሳይያውያን እና ዩክሬናውያን ቅጥረኞች አሉ። እነሱም በዋናነት ድሮን ተቆጣጣሪዎች ናቸው" ሲሉም አብራርተዋል።
የሩሲያ ጦር አፍሪካ ኮር እና የማሊ ጦር በምድራዊ እና የአየር ወታደራዊ እርምጃዎች በመተባበር "በሁሉም ግንባሮች" በጋራ እንደሚሠሩም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
የማሊ ጦር የፀረ-ሽብር ዘመቻውን በስኬት እየመራ እንደሚገኝም ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X