ወደ ሴኡታ ለመድረስ ሙከራ ያደረገች የሞሮኮ እግር ኳስ ተጫዋች ህይወቷ አለፈ

© telegram sputnik_ethiopiaወደ ሴኡታ ለመድረስ ሙከራ ያደረገች የሞሮኮ እግር ኳስ ተጫዋች ህይወቷ አለፈ
ወደ ሴኡታ ለመድረስ ሙከራ ያደረገች የሞሮኮ እግር ኳስ ተጫዋች ህይወቷ አለፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.08.2026
ሰብስክራይብ

ወደ ሴኡታ ለመድረስ ሙከራ ያደረገች የሞሮኮ እግር ኳስ ተጫዋች ህይወቷ አለፈ

​ የ20 ዓመቷ ፋተን ቤን ኦማር ኤል አዚዝ የማግሬብ አትሌቲኮ ቴቱዋን ክለብ ተጫዋች እንደነበረች ተዘግቧል።

​የሞሮኮ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማኅበር የስፖርተኛዋን ህይወት ማለፍ ያረጋገጠ ቢሆንም የሞቱን ምክንያት ግን አልገለጸም። በተመሳሳይ የስፔን ሚዲያዎችም ከስፖርት ክለቡ ይፋ ያልተደረገ መግለጫን በመጥቀስ ተመሳሳይ ዘገባ አቅርበዋል።

​ ከሞሮኮ ወደ ስፔን ግዛት ሴኡታ የተደረገው ከፍተኛ ፍልሰት በቀሰቀሰው የስደተኞች ቀውስ ምክንያት በቅርብ ቀናት ውስጥ ቢያንስ 90 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ የሚዲያ ዘገባዎች አመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0