https://amh.sputniknews.africa/20260802/4826736.html
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
Sputnik አፍሪካ
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ በምሥራቅ ፈረንሳይ ጋንድራንዥ የኢንዱስትሪ ቀጣና የደረሰውን የቃጠሎ አደጋ ለመቆጣጠር፤ ከ100 በላይ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና 50 የድንገተኛ አደጋ... 02.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-02T19:59+0300
2026-08-02T19:59+0300
2026-08-02T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/02/4826231_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_834b51a4e45b19da8f083b611e05e19b.jpg
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ በምሥራቅ ፈረንሳይ ጋንድራንዥ የኢንዱስትሪ ቀጣና የደረሰውን የቃጠሎ አደጋ ለመቆጣጠር፤ ከ100 በላይ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና 50 የድንገተኛ አደጋ ተሽከርካሪዎች ተሠማርተዋል። የአምስት አካባቢዎች ባለሥልጣናት በቦታው ካለው መርዛማ የኬሚካል ስጋት እንዲጠበቁ ከ30 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከቤት ሳይወጡ እንዲቆዩ አዝዘዋል። ነዋሪዎች ተጨማሪ መመሪያ እስኪወጣ ድረስ በሮችና መስኮቶችን ዘግተው ክፍተቶችን እንዲሸፍኑ ተነግሯቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
Sputnik አፍሪካ
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
2026-08-02T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/02/4826231_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_db704f7b38d986fec9aab1c4de9e0ddd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
19:59 02.08.2026 (የተሻሻለ: 20:04 02.08.2026) በፈረንሳይ በኬሚካል መጋዘን ውስጥ በተነሳ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ታዘዙ
በምሥራቅ ፈረንሳይ ጋንድራንዥ የኢንዱስትሪ ቀጣና የደረሰውን የቃጠሎ አደጋ ለመቆጣጠር፤ ከ100 በላይ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና 50 የድንገተኛ አደጋ ተሽከርካሪዎች ተሠማርተዋል። የአምስት አካባቢዎች ባለሥልጣናት በቦታው ካለው መርዛማ የኬሚካል ስጋት እንዲጠበቁ ከ30 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከቤት ሳይወጡ እንዲቆዩ አዝዘዋል።
ነዋሪዎች ተጨማሪ መመሪያ እስኪወጣ ድረስ በሮችና መስኮቶችን ዘግተው ክፍተቶችን እንዲሸፍኑ ተነግሯቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X