በስፔን ሴኡታ የሞቱ ስደተኞች ቁጥር ወደ 90 ማሻቀቡ ተዘገበ

ሰብስክራይብ

በስፔን ሴኡታ የሞቱ ስደተኞች ቁጥር ወደ 90 ማሻቀቡ ተዘገበ

​ ሰለባዎቹ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ወይም የጥበቃ አጥር ለማለፍ ሲሞክሩ ተረጋግጠው እንደሞቱ የስፔን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

​ከሐሙስ እስከ ዓርብ ባሉት ሁለት ቀናት 60 ሺህ ስደተኞች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን ተከትሎ ስፔን በባሕር ዳርቻው መከላከያ አጥር አጠገብ አዲስ የ500 ሜትር መግቻ አጥር መገንባቷን አስታውቃለች።

​ የአውሮፓ ኀብረት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁኔታው ዙሪያ ለመወያየት ማክሰኞ የቪዲዮ ስብሰባ ያደርጋሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0