የኦሎምፒክ የበረዶ ተንሸራታቿ የአልፕስ ተራሮች የበረዶ ግግር እየቀለጠ እንደሆነ አሳየች

ሰብስክራይብ

#viral | የኦሎምፒክ የበረዶ ተንሸራታቿ የአልፕስ ተራሮች የበረዶ ግግር እየቀለጠ እንደሆነ አሳየች

​ ጣሊያናዊቷ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን ፌደሪካ ብሪኞኔ በስዊዘርላንድ ከሚገኘው 'ፕላቶ ሮዛ' የበረዶ ግግር ሆና ባጋራችው ቪዲዮ፤ በስፍራው የክረምት ስፖርት ብቸኛ ማስታወሻ ሆነው የቀሩት የተንጠልጣይ ወንበር ምሰሶ እና የተተዉ እቃዎች ብቻ ናቸው።

​ምሥሉ በመላው አውሮፓ እየተከሰተ ያለው የከፍተኛ ሙቀት ማዕበል ያስከተለውን ተፅዕኖ በግልጽ ያሳያል።

​ የዜሮ ዲግሪ ሴልሺየስ የሙቀት መጠን ጣሪያ አሁን ክብረ ወሰን ወደሆነ 5,000 ሜትር ከፍታ ደርሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0