"300 ሰዎች ወደ ውኃው ገቡ፤ 150 ተረፉ፤ 150 ደግሞ ውኃ ውስጥ ሰምጠው ቀሩ" የስፔንን ድንበር ያቋረጠው ሞሮኳዊ ስደተኛ

ሰብስክራይብ

"300 ሰዎች ወደ ውኃው ገቡ፤ 150 ተረፉ፤ 150 ደግሞ ውኃ ውስጥ ሰምጠው ቀሩ" የስፔንን ድንበር ያቋረጠው ሞሮኳዊ ስደተኛ

​"እዚህ የመጣነው ስፔን ድንበሯን ከፍታለች ተብለን ነው፤ ስንደርስ ግን ተዘግቶ አገኘነው። ሙቱ እያሉን ነው የሚመስለው" ሲል ተናግሯል።

​ℹ በዕለተ ዓርብ ብቻ ከ48 ሺህ በላይ ስደተኞች ከሴኡታ ወደ ሞሮኮ የተመለሱ ሲሆን አጠቃላይ የተመላሾች ቁጥር ደግሞ ከ50 ሺህ እስከ 60 ሺህ እንደሚገመት የአከባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0