https://amh.sputniknews.africa/20260801/4818280.html
ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ
ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ"በእኔ መሪነት እና አስተዳደር [...] ትርክቱ እየተቀየረ ነው። ባለድርሻ አካላት እና አጋሮች በቁርጠኝነት እና በድፍረት ይህን አዲስ እውነታ እንዲቀበሉ አሳስባለሁ" ሲሉ ኤመርሰን... 01.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-01T19:26+0300
2026-08-01T19:26+0300
2026-08-01T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4818127_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_31395e879a1970f83436eeccbac75329.jpg
ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ"በእኔ መሪነት እና አስተዳደር [...] ትርክቱ እየተቀየረ ነው። ባለድርሻ አካላት እና አጋሮች በቁርጠኝነት እና በድፍረት ይህን አዲስ እውነታ እንዲቀበሉ አሳስባለሁ" ሲሉ ኤመርሰን ምናንጋግዋ መናገራቸውን የመንግሥት ዜና ማሠራጫ ዘግቧል። ዚምቧቤ እ.ኤ.አ ከጥር 2027 ጀምሮ ወደ ውጭ የምትልከው ሊቲየም ሰልፌት ብቻ ብለዋል።"የዓለም የኢኮኖሚ ሁኔታ በከፍተኛ ፍጥነት እየተለወጠ በመሆኑ ሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ በየግዜው መሻሻል አለባቸው" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4818127_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_611c5fe4450dcf943b26ac2dc5766833.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ
19:26 01.08.2026 (የተሻሻለ: 19:34 01.08.2026) ዚምቧቤ ጥሬ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ ልታቆም መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ
"በእኔ መሪነት እና አስተዳደር [...] ትርክቱ እየተቀየረ ነው። ባለድርሻ አካላት እና አጋሮች በቁርጠኝነት እና በድፍረት ይህን አዲስ እውነታ እንዲቀበሉ አሳስባለሁ" ሲሉ ኤመርሰን ምናንጋግዋ መናገራቸውን የመንግሥት ዜና ማሠራጫ ዘግቧል።
ዚምቧቤ እ.ኤ.አ ከጥር 2027 ጀምሮ ወደ ውጭ የምትልከው ሊቲየም ሰልፌት ብቻ ብለዋል።
"የዓለም የኢኮኖሚ ሁኔታ በከፍተኛ ፍጥነት እየተለወጠ በመሆኑ ሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ በየግዜው መሻሻል አለባቸው" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X