ሩሲያ ለሞሮኮ የምታቀርበው የሰብል ምርት ዕድገት ማሳየቱን በሞሮኮ የሩሲያ አምባሳደር አስታወቁ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለሞሮኮ የምታቀርበው የሰብል ምርት ዕድገት ማሳየቱን በሞሮኮ የሩሲያ አምባሳደር አስታወቁ

ሩሲያ በሞሮኮ የሰብል እና የግብርና ምርቶች ገበያ ላይ ያላትን ቦታ ማጠናከሯን እና የእንስሳት መኖ ምርቶች አቅርቦትም ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን አምባሳደር ኢጎር ቤልያዬቭ ገልጸዋል።

እ.ኤ.አ በ2025/26 የግብርና ምርት ዘመን የሩሲያ የሰብል ወጪ ንግድ 60 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ይህም ሀገሪቱ በዓለም ቁጥር አንድ የስንዴ ላኪ ሀገር ሆና እንድትቀጥል ያስችላታል። በተጨማሪም ሞስኮ ወደ አፍሪካ የምትለክው ስንዴ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0