https://amh.sputniknews.africa/20260801/4816491.html
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር አካል ለሆነው ለዚህ ፕሮግራም በአዲስ አበባ 176 ቦታዎች ተለይተዋል። የተዘጋጁ የችግኝ ዓይነቶች፦ ለምግብነት... 01.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-01T17:20+0300
2026-08-01T17:20+0300
2026-08-01T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4816338_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_17c4ca2c88174e186f3c608b9578083a.jpg
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር አካል ለሆነው ለዚህ ፕሮግራም በአዲስ አበባ 176 ቦታዎች ተለይተዋል። የተዘጋጁ የችግኝ ዓይነቶች፦ ለምግብነት የሚውሉ፣ለውበት የሚያገለግሉ፣ የደን ልማት ሽፋንን የሚያሳድጉ። ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርኃ-ግብር ይከናወናል። ባለፉት ሰባት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4816338_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_15cbe8437f28fc0c820a43c5374aaff2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች
17:20 01.08.2026 (የተሻሻለ: 17:24 01.08.2026) የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በአንድ ጀምበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅቷን አጠናቀቀች
የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር አካል ለሆነው ለዚህ ፕሮግራም በአዲስ አበባ 176 ቦታዎች ተለይተዋል።
የተዘጋጁ የችግኝ ዓይነቶች፦
ለምግብነት የሚውሉ፣
ለውበት የሚያገለግሉ፣
የደን ልማት ሽፋንን የሚያሳድጉ።
ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርኃ-ግብር ይከናወናል። ባለፉት ሰባት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X