ሶማሊያን የምንደግፈው ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን አብሮነት ለማሳየት ነው - ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ

ሰብስክራይብ

ሶማሊያን የምንደግፈው ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን አብሮነት ለማሳየት ነው - ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ

 

የኡጋንዳው መሪ፤ በካምፓላ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ የድጋፍና መረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሠራዊት አዋጪ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች አስቸኳይ 2ኛ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የቀጣናው ሀገራት የተለያዩ ቢሆኑም የዳበረ ታሪክ ግን ያላቸው ናቸው ብለዋል፡፡

 

ኡጋንዳ ከሶማሊያ ጋር ድንበር ባትጋራም በሁለት መርሆዎች ምክንያት የወታደሮቿን ድጋፍ እንዳቀረበች አብራርተዋል፡፡

 

“እኛ የእስልምና ቡድኖችን ትምክህተኝነት አንቀበልም” ያሉት ሙሴቬኒ፤ “ሁለተኛው ምክንያታችን ለኢትዮጵያ አብሮነታችንን ለማሳየት ነው፤ ምክንያቱም ኢትዮጵያ በካርቱም እና በሶማሊያ በኩል ጥቃት እየደረሰባት ነበር” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0