ሩሲያ ኪየቭ የሚገኙ ወታደራዊ ማዕከላትና ፋብሪካዎችን በሚሳኤል ደበደበች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ኪየቭ የሚገኙ ወታደራዊ ማዕከላትና ፋብሪካዎችን በሚሳኤል ደበደበች

የሩሲያ ኃይሎች ሌሊቱን በሰነዘሩት የተቀናጀ ጥቃት በኪየቭ የሚገኙ የመከላከያ ኢንዱስትሪዎችና የወታደራዊ ሎጂስቲክ ማዕከላትን መደብደባቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

ጥቃቱ ለዩክሬን ጦር ሚሳኤሎች፣ ድሮኖች፣ የራዳር ሥርዓቶችንእና የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ መሣሪያዎችን በሚያመርቱ፣ በሚያከማቹና በሚያቀርቡ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነበር።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኙ ቪዲዮዎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ ኪየቭ የሚገኙ ወታደራዊ ማዕከላትና ፋብሪካዎችን በሚሳኤል ደበደበች
ሩሲያ ኪየቭ የሚገኙ ወታደራዊ ማዕከላትና ፋብሪካዎችን በሚሳኤል ደበደበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.08.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0