ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ የአፍሪካን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዳር ያደርሳል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopiaከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ የአፍሪካን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዳር ያደርሳል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ
ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ የአፍሪካን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዳር ያደርሳል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.08.2026
ሰብስክራይብ

ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ የአፍሪካን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዳር ያደርሳል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ

ጥቂት ሀገራት የሕግ ማሻሻያዎችን መተግበር ቢጀምሩም አብዛኞቹ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ነጻ የሰዎች እንቅስቃሴን በተመለከተ ገና እንደሆኑ የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኙ እያሱ ሐይልሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

አኅጉር አቀፍ ከቪዛ ነጻ እንቅስቃሴ ግን አፍሪካ በንግድ፣ በፖለቲካ እና በሌሎችም ጉዳዮች ትስስሯን ለማጠናከር ከምታደርገው ጥረት ጋር የተጣጣመ ነው ብለዋል።

"ስለዚህ፣ መንግታሥት በተለይም መሪዎች ሩዋንዳ እና ሌሎችም እንደሚያደርጉት ክፍት ወይም ከቪዛ ነፃ የሆነች አፍሪካን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0