አፍሪካ ላይ የተጋረጠው የኤል ኒኖ አደጋ ባለፉት ሃምሳ ሳመታት ውስጥ ያልታየ ነው - የአፍሪካ ኅብረት

ሰብስክራይብ
አፍሪካ ላይ የተጋረጠው የኤል ኒኖ አደጋ ባለፉት ሃምሳ ሳመታት ውስጥ ያልታየ ነው - የአፍሪካ ኅብረት

ኅብረቱ ትንበያውን ተከትሎ የአባል ሀገራቱን ዝግጅት እያጠናከረ እንደሆነ በአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚና የዘላቂ አካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


''በርካታ ሀገራት አስቀድመው ለዚህ ሁኔታ ራሳቸውን መዘጋጀት የጀመሩ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ዝግጅት ከጀመሩት ሀገራት ልምድ እየቀሰሙ ይገኛሉ፡፡ ይህም በጣም የሚበረታታ እና መልካም ነገር ነው" ሲሉ ከኅብረቱ አስቸኳይ የልዩ ቴክኒካዊ ኮሜቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ገልጸዋል።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0