https://amh.sputniknews.africa/20260801/4810801.html
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
Sputnik አፍሪካ
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት ቻይና የገንዘብ እና ቴክኖሎጂ ድጋፍ በማድረግ የኢትዮጵያን ገበሬዎች መርዳት እንደምትችል የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኀበራት የዘመናዊ አግልግሎት... 01.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-01T08:04+0300
2026-08-01T08:04+0300
2026-08-01T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4810648_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4217fa0b96bc0d07e663cb0911538a60.jpg
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት ቻይና የገንዘብ እና ቴክኖሎጂ ድጋፍ በማድረግ የኢትዮጵያን ገበሬዎች መርዳት እንደምትችል የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኀበራት የዘመናዊ አግልግሎት ዘርፍና የጥምር ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጸኃፊ ቼንግ ቼንግ ተናግረዋል።"በሁለቱ ወገኖች መካከል የሚደረገው ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ ትግበራ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የተሻሉ ምርቶችን ወጀ ቻይና ለመላክ ያስችላቸዋል። ይህም የኢትዮጵያን ሕዝብ ገቢ በእርግጠኝነት ያሳድጋል" ሲሉ ከኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ፎረም ጎንዮሽ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
Sputnik አፍሪካ
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
2026-08-01T08:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/01/4810648_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_49d67a18aceb52a1e678c4be1120cffe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
08:04 01.08.2026 (የተሻሻለ: 08:14 01.08.2026) ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ የኢትዮጵያ እና ቻይናን ኢኮኖሚ ይበልጡኑ ያሳድጋል - የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኅበራት
ቻይና የገንዘብ እና ቴክኖሎጂ ድጋፍ በማድረግ የኢትዮጵያን ገበሬዎች መርዳት እንደምትችል የቻይና ንግድ አክሲዮን ማኀበራት የዘመናዊ አግልግሎት ዘርፍና የጥምር ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጸኃፊ ቼንግ ቼንግ ተናግረዋል።
"በሁለቱ ወገኖች መካከል የሚደረገው ከቀረጥ ነፃ ፖሊሲ ትግበራ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የተሻሉ ምርቶችን ወጀ ቻይና ለመላክ ያስችላቸዋል። ይህም የኢትዮጵያን ሕዝብ ገቢ በእርግጠኝነት ያሳድጋል" ሲሉ ከኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ፎረም ጎንዮሽ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X