ፈረንሳይ በሱኤታ ስደተኞች ቀውስ ምክንያት በስፔን ድንበር አካባቢ ወታደሮቿን፣ አውሮፕላኖች እና ድሮኖችን አሰማራች

ሰብስክራይብ

ፈረንሳይ በሱኤታ ስደተኞች ቀውስ ምክንያት በስፔን ድንበር አካባቢ ወታደሮቿን፣ አውሮፕላኖች እና ድሮኖችን አሰማራች

በሱኤታ የተከሰተው የስደተኞች ቀውስ ወደ አውሮፓ መዛመቱን ተከተሎ ፈረንሳይ አራት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎችን፣ ከአውሮፕላኖች እና ከድሮኖች ጋር ወደ ስፔን ወሰን አሰማርታለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ገልጸዋል።

በተያያዘ ዜና፤ ጣሊያን ከስፔን ጋር ያላትን የአየር እና የባሕር ወሰን ቁጥጥር ዳግም ሥራ ላይ አውላለች።

ላ ስታምፓ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ እርምጃው በሰኤታ በኩል የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር መጨመሩን ተከተሎ የጣሊያን የስደተኞች እና የወሰን ደህንነት ኮሚቴ ካደረጉት አስቸኳይ ግምገማ በኋላ የመጣ ሲሆን በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረው ነጻ የሽንገን ቪዛ ድንበር ፕሮቶኮል በጊዜያዊነት ታግዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0