የሊቢያ መፍረስ በስደት ቀውስ ላይ ነጥብ የቀየረ ክስተት ነው - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሊቢያ መፍረስ በስደት ቀውስ ላይ ነጥብ የቀየረ ክስተት ነው - ባለሙያ

የሙአመር ጋዳፊ ሊቢያ ውድመት በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል ያለውን የስደት ፍሰት ለመቆጣጠር ይረዳ የነበረውን ሥርዓት አፈራርሶታል ሲሉ ሶሺዮሎጂስት፣ የፖለቲካ ሳይንቲስት እና አንትሮፖሎጂስቱ ሆሴ አንቶኒዮ ኤሂዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሊቢያ መውደቅ ፈረንሳይ አኀጉሪቱ ላይ ለምትከተለው የኒዮ-ኮሎኒያሊዝም ፖሊሲ መንገድ የከፈተ መሆኑን የገለጹት ባለሙያው፤ ይህም በፓሪስ ተፅዕኖ ስር ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ድህነት እና ችግር እንዳባባሰ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0