https://amh.sputniknews.africa/20260731/4809612.html
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች የፖለቲካ አመለካከታቸው ምንም ይሁን ምን፤ ሁሉም ደቡብ አፍሪካውያን ከፖለቲካዊ ማሳደድ ፍርሃት ነፃ ሆነው በሀገራቸው "ሁልጊዜም መኖሪያ አላቸው" ሲሉ የፕሬዚዳንት... 31.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-31T19:25+0300
2026-07-31T19:25+0300
2026-07-31T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4809459_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_bc254ec80f585b7afa76d7fb3321b600.jpg
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች የፖለቲካ አመለካከታቸው ምንም ይሁን ምን፤ ሁሉም ደቡብ አፍሪካውያን ከፖለቲካዊ ማሳደድ ፍርሃት ነፃ ሆነው በሀገራቸው "ሁልጊዜም መኖሪያ አላቸው" ሲሉ የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር ኩምቡድዞ ንትሻቬኒ ገልጸዋል። "ከሀገር በላይ የለም...ተመላሽ ደቡብ አፍሪካውያንን ሁልጊዜም በደስታ እንቀበላለን" ሲሉ ተናግረዋል።የደቡብ አፍሪካ መንግሥት፤ ሁሉም ዜጎች የነጻነት ፍሬዎችን ለማክሸፍ የሚሞክሩትን እንዲያወግዙ እና አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ዘርን መሠረት ለማታደርግ እና ለበለጸገች ደቡብ አፍሪካ ራዕይ ቃል እንዲገቡ ጥሪ ማቅረቡንም ንትሻቬኒ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
2026-07-31T19:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4809459_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0c290020e25d1168c1aa73cf5b3b0e88.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
19:25 31.07.2026 (የተሻሻለ: 19:34 31.07.2026) ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ ቪዛ የተከለከሉ አፍሪካነሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
የፖለቲካ አመለካከታቸው ምንም ይሁን ምን፤ ሁሉም ደቡብ አፍሪካውያን ከፖለቲካዊ ማሳደድ ፍርሃት ነፃ ሆነው በሀገራቸው "ሁልጊዜም መኖሪያ አላቸው" ሲሉ የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር ኩምቡድዞ ንትሻቬኒ ገልጸዋል።
"ከሀገር በላይ የለም...ተመላሽ ደቡብ አፍሪካውያንን ሁልጊዜም በደስታ እንቀበላለን" ሲሉ ተናግረዋል።
የደቡብ አፍሪካ መንግሥት፤ ሁሉም ዜጎች የነጻነት ፍሬዎችን ለማክሸፍ የሚሞክሩትን እንዲያወግዙ እና አንድነቷ ለተጠበቀ፣ ዘርን መሠረት ለማታደርግ እና ለበለጸገች ደቡብ አፍሪካ ራዕይ ቃል እንዲገቡ ጥሪ ማቅረቡንም ንትሻቬኒ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X