ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ድጋፍ በካምፓላ የአውሶም ስብሰባ በድጋሚ አረጋገጠች
16:15 31.07.2026 (የተሻሻለ: 16:24 31.07.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ድጋፍ በካምፓላ የአውሶም ስብሰባ በድጋሚ አረጋገጠች
በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና መረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሠራዊት አዋጪ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በኡጋንዳ ካምፓላ ተካሂዷል።
ሶማሊያ፣ ግብጽ እና የአፍሪካ ኅብረትን ጨምሮ የኢትዮጵያ፣ ቡሩንዲ፣ ጂቡቲ፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ ተወካዮች ስብሰባውን ተካፍለዋል።
🟠 በስብሰባው ኢትዮጵያን የወከሉት ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማ፤ ሀገሪቱ በቀጣናው የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ ያላትን የቆየ ድጋፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ አፅንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X