https://amh.sputniknews.africa/20260731/4805751.html
የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ
የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ"አፍሪካውያንን ማዘናጋት ማቆም አለብን፤ አፍሪካውያን ራሳቸው ሂደቱን በኃላፊነት መምራት አለባቸው" ሲሉ ሰርጅ ሳይመን ሶሆ... 31.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-31T11:45+0300
2026-07-31T11:45+0300
2026-07-31T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4805598_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_3c87afddfadedb850ce957e3b66226ad.jpg
የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ"አፍሪካውያንን ማዘናጋት ማቆም አለብን፤ አፍሪካውያን ራሳቸው ሂደቱን በኃላፊነት መምራት አለባቸው" ሲሉ ሰርጅ ሳይመን ሶሆ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ታሪካዊ ቅርሶችን የሰረቁ የበርካታ ሀገራት ሕጎች፤ እነዚህ ባሕላዊ ቅርሶች እንደ ብሔራዊ ቅርስ እንዲታወቁ የሚፈቅዱ መሆናቸውን አፅንኦት ሰጥተዋል። የተሰረቁትን ሀብቶች ለማስመለስ አፍሪካ "እነዚህን ሀገራት ወደ ፍርድ ቤት መውሰድ" እንዳለባት ሶሆ አሳስበዋል።"የእነዚህ ሀብቶች ዝርፊያ የተፈጸመው በጥቃት፣ በወረራ እና በዘር ማጥፋት ሙከራዎች አውድ ውስጥ መሆኑን አንዘንጋ።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1f/4805598_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_287662601212f5eb55a226c9b7bf424f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ
11:45 31.07.2026 (የተሻሻለ: 11:54 31.07.2026) የተዘረፉ የአፍሪካ ሀብቶችን ስለመመለስ የሚደረገው ሙግት 'ወንጀለኞችን የማወደሻ አጋጣሚ' ሆኗል - ካሜሩናዊ የታሪክ ተመራማሪ
"አፍሪካውያንን ማዘናጋት ማቆም አለብን፤ አፍሪካውያን ራሳቸው ሂደቱን በኃላፊነት መምራት አለባቸው" ሲሉ ሰርጅ ሳይመን ሶሆ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ታሪካዊ ቅርሶችን የሰረቁ የበርካታ ሀገራት ሕጎች፤ እነዚህ ባሕላዊ ቅርሶች እንደ ብሔራዊ ቅርስ እንዲታወቁ የሚፈቅዱ መሆናቸውን አፅንኦት ሰጥተዋል።
የተሰረቁትን ሀብቶች ለማስመለስ አፍሪካ "እነዚህን ሀገራት ወደ ፍርድ ቤት መውሰድ" እንዳለባት ሶሆ አሳስበዋል።
"የእነዚህ ሀብቶች ዝርፊያ የተፈጸመው በጥቃት፣ በወረራ እና በዘር ማጥፋት ሙከራዎች አውድ ውስጥ መሆኑን አንዘንጋ።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X