የአኅጉሪቱ መገናኛ ብዙኃን የአፍሪካን አዲስ ትርክት ለመገንባት መትጋት አለባቸው - የታሪክ መምህር

ሰብስክራይብ

የአኅጉሪቱ መገናኛ ብዙኃን የአፍሪካን አዲስ ትርክት ለመገንባት መትጋት አለባቸው - የታሪክ መምህር

የአፍሪካን በበጎ ምግባር እና በማኅበራዊ ፍትሕ ላይ የተመሠረተ ገጽታ ለዓለም ለማሳየት በሰብዓዊነት ላይ የተመሠረተውን የኡቡንቱ ፍልስፍና በመገናኛ ብዙኃኖች ማጉላት እንደሚገባ፤ በአሜሪካ ፔንስልሻኒያ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና የፓንአፍሪካ ጥናቶች ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ኛካ ላጎኬ ከዓለም ሕዝቦች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።

''በእርግጥ አፍሪካ ውስጥ በርካታ በጎና መልካም ነገሮች እየተከሰቱ ይገኛሉ። እንደ አንድ ምሳሌ የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ እጅግ ውብ የሆነ ታሪክ ነው፡፡ አፍሪካውያንም በመገናኛ ብዙኃን ላይ ከምናየው አሉታዊ እይታ ወጥተው ትርክቱን መቀየርና የበለጸገች፣ በማደግ ላይ ያለች አፍሪካን ታሪኮች ወደ መተረክ መዞር አለባቸው'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0