ሩሲያ በኦዴሳ ክልል በሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ መሠረተ ልማቶች እና 4 ወታደራዊ የጭነት መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በኦዴሳ ክልል በሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ መሠረተ ልማቶች እና 4 ወታደራዊ የጭነት መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመች
ሩሲያ በኦዴሳ ክልል በሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ መሠረተ ልማቶች እና 4 ወታደራዊ የጭነት መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.07.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኦዴሳ ክልል በሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ መሠረተ ልማቶች እና 4 ወታደራዊ የጭነት መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመች

በኦዴሳ ክልል ኖቪ ቤልያሪ በሚገኝ የነዳጅ መጫኛ ጣቢያ እና የማከፋፈያ ማዕከል ላይ ኢላማቸውን የጠበቁ ጥቃቶች መፈጸማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኦዴሳ እና በዩዝኒ ወደቦች ለዩክሬን ኃይሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ያጓጉዙ የነበሩ አራት የደረቅ ጭነት ጫኚ መርከቦችም የተመቱ ሲሆን ሁለቱ ደግሞ ከኦዴሳ በስተደቡብ ባሕር ላይ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0