የዩኒሳ ኤግዚቢሽን ስለ ሩሲያ ሰፊ እይታን ፈጥሮልናል - የደቡብ አፍሪካ ተማሪዎች

ሰብስክራይብ

የዩኒሳ ኤግዚቢሽን ስለ ሩሲያ ሰፊ እይታን ፈጥሮልናል - የደቡብ አፍሪካ ተማሪዎች

የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፤ የሶቪየት ኅብረት በአፍሪካ የነፃነት ትግል ውስጥ የነበራትን ሚና ለማሳየት ከተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ስለ አውደ ርዕዩ ያላ አስተያየታቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"አሁን ስለ ሩሲያ በእርግጥም የበለጠ ሰፊ እይታ አግኝቻለሁ፤ ሩሲያን ለመጎብኘትም የበለጠ ፍላጎት አድሮብኛል" ስትል የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተማሪዋ ዪንጊሴላኒ ተናግራለች።

ታሪኩን ማወቅ ወጣቶች "በሕይወታቸው የበለጠ ተነሳሽነት እንዲኖራቸው እና መገኘት በሚገባቸው ቦታ እንዲገኙ" ብርታት እንደሚሰጣቸው የሕግ ተማሪው ሆፕ ሞዮ አፅንኦት ሰጥቶ ገልጿል።

ተጨማሪ አስተያየቶችን ለማዳመጥ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0