በግብፅ ደሚየታ ወደብ በሁለት መርከቦች ላይ በድሮን ጥቃት እንደደረሰባቸው የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ

ሰብስክራይብ

በግብፅ ደሚየታ ወደብ በሁለት መርከቦች ላይ በድሮን ጥቃት እንደደረሰባቸው የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ

ረቡዕ ለተፈጠረው ክስተት እስካሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል አለመኖሩ ተጠቅሷል።

የደሚየታ ወደብ ባለሥልጣን መግለጫ ተጨማሪ ዝርዝሮች፦

ወደቡ ያለምንም መስተጓጎል በቀን ለ24 ሰዓት ለባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ኩባንያዎች አገልግሎት መስጠቱን ቀጥሏል፣

የመርከቦች እንቅስቃሴ በሁሉም ዘርፎች ያልተስተጓጎለ ሲሆን መርከቦች ወደ ተርሚናሎች የመግባት እና የመውጣት፣ የመጫን፣ የማውረድ እና የጭነት ሥራዎች እንደተለመደው በተረጋጋ ሁኔታ በመከናወን ላይ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0