ኢራን በዮርዳኖስ አሜሪካ የምታስተዳድረው የአል-አዝራቅ አየር ኃይል ጣቢያን ደበደበች

ሰብስክራይብ

ኢራን በዮርዳኖስ አሜሪካ የምታስተዳድረው የአል-አዝራቅ አየር ኃይል ጣቢያን ደበደበች

በጥቃቱ ሦስት የኤፍ-35 ተዋጊ ጄቶች እንደተደመሰሱ እና በርካታ ወታደሮች ደግሞ መቁሰላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ አስታውቋል።

ድብደባው አሜሪካ ቀደም ሲል ለፈጸመቻቸው ጥቃቶች የተሰጠ ምላሽ መሆኑም ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0