"ምዕራባውያን ሚዲያዎች ሩሲያ የምትባለውን በጣም ውብ ሀገር አስፈሪ አድርገው ለማሳየት ይሞክራሉ" - ኡጋንዳዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ

ሰብስክራይብ
"ምዕራባውያን ሚዲያዎች ሩሲያ የምትባለውን በጣም ውብ ሀገር አስፈሪ አድርገው ለማሳየት ይሞክራሉ" - ኡጋንዳዊ ተጽዕኖ ፈጣሪ


የሩሲያ እና አፍሪካ ግንኙነት ጥልቅ እና "ትልቅ እምቅ አቅም" ያለው እንዲሁም ሁለቱም በሀብት የበለጸጉ እና እራሳቸውን የቻሉ ቢሆኑም፤ "ምዕራባውያን ሚዲያዎች በፕሮፓጋንዳቸው አማካኝነት በሩሲያውያን እና በአፍሪካ አኅጉር መካከል አለመግባባት ለመፍጠር ይሞክራሉ" ሲል ዳንኤል ኦማራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።


​ ሩሲያ "ከቆዳ ቀለም አኳያ ለሰዎች በጣም የተሻለችዋ ሀገር ነች" ያለው ኦማራ፤ የውጭ ዜጎች ከተራው ሕዝብ ዘንድ የሚደርሰው አቀባበል ሞቅ ያለ እንደሆነ አክሏል።


​"ይህ ደግሞ በአውሮፓም ሆነ በአሜሪካ በፍጹም የማይታሰብ ነው።"


ተጽዕኖ ፈጣሪው በሩሲያ "እንደሀገሩ እንደሚሰማው" የተገነዘበበትን ልምድ ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0