የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ያልገታው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ9.1 ቢሊዮን ዶላር ስኬት
21:34 29.07.2026 (የተሻሻለ: 21:58 29.07.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ያልገታው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ9.1 ቢሊዮን ዶላር ስኬት ስኬት
አየር መንገዱ ግሩፑ የበጀት ዓመቱ ዓመታዊ ገቢው ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፃር የ20 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡንም ዋና ሥራ አስፈጻሚው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡
የመስፍን ጣሰው ዋና ዋና መግለጫዎች፦
▪ አየር መንገዱ ግሩፑ በ2018 በጀት ዓመት 20.7 ሚሊዮን መንገደኞችን አጓጉዟል፡፡
▪ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ የ25% የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ጭማሪ አጋጥሞታል፡፡
▪ አየር መንገዱ በዓመቱ 4 አዳዲስ የዓለም አቀፍ የበረራ መስመሮችን ከፍቷል፡፡
▪ አጠቃላይ የዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ቁጥር ወደ 150 አድርሷል፡፡
▪ የ3 አዳዲስ ኤርፖርቶችን ገንብቶ የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎቹን ወደ 25 አሳድጓል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X