ኢትዮጵያ በዓሣ ምርት ወደ አዲስ ምዕራፍ እየተሸጋገረች ነው

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በዓሣ ምርት ወደ አዲስ ምዕራፍ እየተሸጋገረች ነው

አገሪቱ በተጠናቀቀው የ2018 የበጀት ዓመት ዓመታዊ የዓሣ ምርቷን 307 ሺህ ቶን ማድረስ መቻሏን የግርና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

ቁልፍ መረጃዎች፦

የምርት ዕድገት፦ በ2014 ዓ.ም 72 ሺህ ቶን የነበረው ምርት በ2018 ዓ.ም ወደ 307 ሺህ ቶን አድጓል።

የሌማት ትሩፋት ፍሬ፦ በኢኒሼቲፉ አማካኝነት በበጀት ዓመቱ ብቻ 16.5 ሚሊዮን የዓሣ ጫጩቶች ለተጠቃሚዎች ተሰራጭተዋል።

ያልተነካ ዕምቅ አቅም፦ ኢትዮጵያ ከ200 በላይ የዓሣ ዝርያዎች እና ከ45 በላይ ብርቅዬ ዝርያዎች አሏት፣ ጥቅም ላይ የዋሉት ከ20% ያነሱት ብቻ ናቸው።

ቀጣይ ግብ፦ ሀገሪቱ በዓመት ከ400 ሺህ ቶን በላይ የማምረት ሰአቅሟን ለመጠቀም ለአነስተኛ አርቢዎችና ባለሀብቶች ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል ከፍታለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0