ኢራን በጆርዳን የሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ መደብደቧን ገለጸች

ሰብስክራይብ

ኢራን በጆርዳን የሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ መደብደቧን ገለጸች

የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው፣ በጆርዳን በሚገኘው የአሜሪካ አየር ኃይል ምድብ (ጦር ሰፈር) ላይ የሚሳኤል ጥቃት ተፈጽሟል።

ጥቃቱ የተፈጸመው ዋሽንግተን ላደረገችው "ተንኳሽ ድርጊት" ምላሽ ለመስጠት መሆኑን አብዮታዊ ዘቡ ገልጿል።

"በኢራን ሪፐብሊክ ላይ የሚቃጡ ስጋቶች እስከቀጠሉ እና በኢራን ጥቅሞች ላይ በአሜሪካ ኃይሎች የሚፈጸሙ ሕገ-ወጥ እና የጥላቻ ድርጊቶች እስከቀጠሉ ድረስ ተጋድሎው ይቀጥላል" ሲል በመግለጫው አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0