የጋቦን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ ስምምነት አፍሪካ ችግሮችን በራስ አቅም ለመፍታት ያላትን ቁርጠኝት ያሳያል – የጋቦን ሕገ–መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

የጋቦን እና የኢኳቶሪያል ጊኒ ስምምነት አፍሪካ ችግሮችን በራስ አቅም ለመፍታት ያላትን ቁርጠኝት ያሳያል – የጋቦን ሕገ–መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት

በጋቦን በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የሀገሪቱ ሕገ–መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዲዮዶኔ አባዐ ኦዎኖ፣ ሁለቱ ወገኖች የድንበር ግጭታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በአፍሪካ ሕብረት በኩል የተደረገው ስምምነት አኅጉሪቱ ችግሮቿን በራሷ ጥበብ ዕልባት ለመስጠት ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ዲዮዶኔ አበዐ ኦዎኖ እንዳሉት ''አፍሪካ ያላትን የውይይትና የድርድር መሣሪያዎች ሁሉ መጠቀም አለባት'' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0