https://amh.sputniknews.africa/20260729/4787894.html
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
Sputnik አፍሪካ
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነውበግዛቲቱ የሚገኙ ነፍሰ ጡሮች በተደረመሰው የጤና ሥርዓት እና በስደተኞች ጣቢያዎች ባለው አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ንጹሕ ውኃ፣ መድኃኒት በሌለበት እና ተላላፊ በሽታዎች... 29.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-29T14:04+0300
2026-07-29T14:04+0300
2026-07-29T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4787741_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5b0ae3bf464fad9894e94df175c33f5c.jpg
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነውበግዛቲቱ የሚገኙ ነፍሰ ጡሮች በተደረመሰው የጤና ሥርዓት እና በስደተኞች ጣቢያዎች ባለው አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ንጹሕ ውኃ፣ መድኃኒት በሌለበት እና ተላላፊ በሽታዎች በስፋት በተሰራጩበት ሁኔታ የፅንስ መቋረጥ ወይም ያለጊዜው የመውለድ አደጋቸው በሁለት እጥፍ ጨምሯል። "በጋዛ ሰርጥ ያለው አፈር በአሁኑ ወቅት በጦር መሣሪያዎች እና በፍንዳታ ቁሳቁሶች ቅሪቶች ሙሉ በሙሉ ተበክሏል" ሲሉ በናሰር ሕክምና ማዕከል የሕፃናት እና የማህፀን ሕክምና ክፍል ኃላፊ አህመድ አል-ፋራ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "እነሱ [እስራኤሎች] እንደ ሰው አይቆጥሩንም" ሲሉ አንድ ተፈናቃይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
Sputnik አፍሪካ
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
2026-07-29T14:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4787741_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_377d7c1ed04417769c9b463f845797a3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
14:04 29.07.2026 (የተሻሻለ: 14:14 29.07.2026) በእስራኤል ጥቃት በፈረሰው የጤና ሥርዓት ምክንያት የጋዛ ነፍሰ ጡሮች ልጅ እያጡ ነው
በግዛቲቱ የሚገኙ ነፍሰ ጡሮች በተደረመሰው የጤና ሥርዓት እና በስደተኞች ጣቢያዎች ባለው አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ንጹሕ ውኃ፣ መድኃኒት በሌለበት እና ተላላፊ በሽታዎች በስፋት በተሰራጩበት ሁኔታ የፅንስ መቋረጥ ወይም ያለጊዜው የመውለድ አደጋቸው በሁለት እጥፍ ጨምሯል።
"በጋዛ ሰርጥ ያለው አፈር በአሁኑ ወቅት በጦር መሣሪያዎች እና በፍንዳታ ቁሳቁሶች ቅሪቶች ሙሉ በሙሉ ተበክሏል" ሲሉ በናሰር ሕክምና ማዕከል የሕፃናት እና የማህፀን ሕክምና ክፍል ኃላፊ አህመድ አል-ፋራ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"እነሱ [እስራኤሎች] እንደ ሰው አይቆጥሩንም" ሲሉ አንድ ተፈናቃይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X