https://amh.sputniknews.africa/20260729/4787450.html
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
Sputnik አፍሪካ
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባበተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አገልግሎቶችን ማግኘት መቻላቸውን የከተማዋ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ... 29.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-29T13:24+0300
2026-07-29T13:24+0300
2026-07-29T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4789062_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8942c61e258650dce2c7cdc6f7d47797.jpg
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባበተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አገልግሎቶችን ማግኘት መቻላቸውን የከተማዋ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ሙሉ በሙሉ ምዝገባ የተካሄደባቸው ዋና ዋና ኩነቶች፦🟠 ልደት፣ 🟠 ሞት፣ 🟠 ፍቺ፣ 🟠 ጉዲፈቻ፣ 🟠 ዲጂታል መታወቂያ እና 🟠 ነዋሪነት ማስረጃዎችን። የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ ለማድረግ በተጀመረው የበይነ–መረብ (ኦንላይን) አሠራር በመጀመሪያው ዙር ብቻ 8,872 ዜጎች ተመዝግበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
Sputnik አፍሪካ
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
2026-07-29T13:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4789062_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_85d2184ac642257b482a556794c84aa0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
13:24 29.07.2026 (የተሻሻለ: 16:34 29.07.2026) ከወረቀት ወደ ዲጂታል፦ የአዲስ አበባን ሚሊዮን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረገው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አገልግሎቶችን ማግኘት መቻላቸውን የከተማዋ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ሙሉ በሙሉ ምዝገባ የተካሄደባቸው ዋና ዋና ኩነቶች፦
🟠 ልደት፣
🟠 ሞት፣
🟠 ፍቺ፣
🟠 ጉዲፈቻ፣
🟠 ዲጂታል መታወቂያ እና
🟠 ነዋሪነት ማስረጃዎችን።
የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ ለማድረግ በተጀመረው የበይነ–መረብ (ኦንላይን) አሠራር በመጀመሪያው ዙር ብቻ 8,872 ዜጎች ተመዝግበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X