https://amh.sputniknews.africa/20260729/4785249.html
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
Sputnik አፍሪካ
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነውየየመን ሁቲዎች፣ የጣሉትን የባሕር ላይ እገዳ ጥሳለች ያሏትን “ኤንሲሲ ጋዛል” (CC GHAZAL) የተሰኘች የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች... 29.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-29T09:51+0300
2026-07-29T09:51+0300
2026-07-29T09:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4785096_0:143:240:278_1920x0_80_0_0_8e6d3167696fc4ff92238b01fb4b6b0c.jpg
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነውየየመን ሁቲዎች፣ የጣሉትን የባሕር ላይ እገዳ ጥሳለች ያሏትን “ኤንሲሲ ጋዛል” (CC GHAZAL) የተሰኘች የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች መምታታቸውን ገልጸዋል።የዩናይትድ ኪንግደም የባሕር ንግድ ሥራዎች አገልግሎት፣ ፍንዳታ እንደነበር ያረጋገጠ ሲሆን የመርከቧ ሠራተኞች ግን ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ብሏል። ጥቃቱ የተፈጸመው፣ ሁቲዎች በቀይ ባሕር በሳዑዲ የመርከብ ንግድ ላይ የባሕር ኃይል እገዳ ከጣሉ ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
Sputnik አፍሪካ
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
2026-07-29T09:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4785096_0:120:240:300_1920x0_80_0_0_0a1c1f3c0473f1a719ecc49b1eeef8ca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
09:51 29.07.2026 (የተሻሻለ: 09:54 29.07.2026) ሁቲዎች በቀይ ባሕር የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብን በመደብደብ እገዳቸውን እያስፈጸሙ ነው
የየመን ሁቲዎች፣ የጣሉትን የባሕር ላይ እገዳ ጥሳለች ያሏትን “ኤንሲሲ ጋዛል” (CC GHAZAL) የተሰኘች የሳዑዲ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች መምታታቸውን ገልጸዋል።
የዩናይትድ ኪንግደም የባሕር ንግድ ሥራዎች አገልግሎት፣ ፍንዳታ እንደነበር ያረጋገጠ ሲሆን የመርከቧ ሠራተኞች ግን ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ብሏል።
ጥቃቱ የተፈጸመው፣ ሁቲዎች በቀይ ባሕር በሳዑዲ የመርከብ ንግድ ላይ የባሕር ኃይል እገዳ ከጣሉ ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X