https://amh.sputniknews.africa/20260729/4785019.html
ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏል
ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏል
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏልየኢራን አብዮታዊ ዘብ የባሕር ኃይል እንዳስታወቀው፣ ማስጠንቀቂያዎችን ችላ ብለው ደህንነቱ ያልተጠበቀ እና ሕገ-ወጥ ነው ባለው መስመር መጓዛቸውን የቀጠሉ 3 የነዳጅ ጫኝ... 29.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-29T09:14+0300
2026-07-29T09:14+0300
2026-07-29T09:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4784866_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a5e70306f756f9516682a166fcab8105.jpg
ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏልየኢራን አብዮታዊ ዘብ የባሕር ኃይል እንዳስታወቀው፣ ማስጠንቀቂያዎችን ችላ ብለው ደህንነቱ ያልተጠበቀ እና ሕገ-ወጥ ነው ባለው መስመር መጓዛቸውን የቀጠሉ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን ኢላማ በማድረግ ማስቆሙን ገልጿል።“የአሜሪካን ጦር ሕገ-ወጥ ትዕዛዝ” የሚከተሉ መርከቦች የሚያስከትለውን መዘዝ ይጋፈጣሉ ሲል አብዮታዊ ዘቡ አስጠንቅቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1d/4784866_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_26380eac39490499decfa83464572271.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏል
09:14 29.07.2026 (የተሻሻለ: 09:24 29.07.2026) ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን አገደች – ሙሉ ቁጥጥሯም ቀጥሏል
የኢራን አብዮታዊ ዘብ የባሕር ኃይል እንዳስታወቀው፣ ማስጠንቀቂያዎችን ችላ ብለው ደህንነቱ ያልተጠበቀ እና ሕገ-ወጥ ነው ባለው መስመር መጓዛቸውን የቀጠሉ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን ኢላማ በማድረግ ማስቆሙን ገልጿል።
“የአሜሪካን ጦር ሕገ-ወጥ ትዕዛዝ” የሚከተሉ መርከቦች የሚያስከትለውን መዘዝ ይጋፈጣሉ ሲል አብዮታዊ ዘቡ አስጠንቅቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X