የአፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል በአጠቃላይ በአኅጉሪቱ እና በቀንዱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ትልቅ ሚና ይኖረዋል – ኢትዮጵያዊ ወታደራዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል በአጠቃላይ በአኅጉሪቱ እና በቀንዱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ትልቅ ሚና ይኖረዋል – ኢትዮጵያዊ ወታደራዊ ባለሙያ

የአኅጉሪቱን የደህንነት ስጋቶችን በተመለከተ የጋራ ጥረቶችን ለማምጣት የተወሰደው ይህ እርምጃ (የተጠንቀቅ ኃይል ምሥረታ) በጣም አስፈላጊ መሆኑን በኢትዮጵያ መከላከያ የአዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ ምክትል አዛዥ ለስርዓተ ትምህርት ልማት ዶ/ር ደምሌ ሞላው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡

ባለሙያው፣ “በአንድ ሀገር ውስጥ እያጋጠመ ያለው ሁኔታ በዚያች ሀገር ወሰን ውስጥ ብቻ ተወስኖ የሚቀር አይደለም።” ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0