https://amh.sputniknews.africa/20260728/4783908.html
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ይህ አቋሟን በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T20:44+0300
2026-07-28T20:44+0300
2026-07-28T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4783755_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_44a492fffeb76538304b0408142a0c57.jpg
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ይህ አቋሟን በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ማንጸባረቋን የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አምባሳደሩ፣ "አፍሪካ የተሻለ ቁመና ላይ መገኘት የምችለው ኅብረቱን በተገቢው መንገድ መምራት ስንችል ነው። ለዚህ ደግሞ ኅብረቱ በአባል አገራቱ መዋጮ የራሱን ወጪዎች ሙሉ ለሙሉ መሸፈን ይኖርበታል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-07-28T20:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4783755_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_fa04a5b9f762e5b0dda41acff3b490c0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
20:44 28.07.2026 (የተሻሻለ: 20:54 28.07.2026) የአኅጉሪቱን ድምፅ በአግባቡ ለማሰማት የአፍሪካ ሕብረትን ከውጭ ድጋፍ እና እርዳታ ማላቀቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ ይህ አቋሟን በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ማንጸባረቋን የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አምባሳደሩ፣ "አፍሪካ የተሻለ ቁመና ላይ መገኘት የምችለው ኅብረቱን በተገቢው መንገድ መምራት ስንችል ነው። ለዚህ ደግሞ ኅብረቱ በአባል አገራቱ መዋጮ የራሱን ወጪዎች ሙሉ ለሙሉ መሸፈን ይኖርበታል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X