https://amh.sputniknews.africa/20260728/4783254.html
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T20:05+0300
2026-07-28T20:05+0300
2026-07-28T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4783101_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_69451463c0d64764327dc342f0a2ba0c.jpg
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል።ሚኒስቴሩ አክለሎም፣ "የኢ-ቪዛ ማመልከቻ እድልን ለኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያ እና ግብፅ ለማስፋፋት እንዲሁም ለበርካታ ጊዜ መግባት የሚያስችለውን የኢ-ቪዛ አማራጭን ለማስተዋወቅ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር እየሠራን ነው" ብሏል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4783101_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_beaa57a6606414ea6e9f4f2b7dbc30fa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
20:05 28.07.2026 (የተሻሻለ: 20:14 28.07.2026) ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ አክለሎም፣ "የኢ-ቪዛ ማመልከቻ እድልን ለኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያ እና ግብፅ ለማስፋፋት እንዲሁም ለበርካታ ጊዜ መግባት የሚያስችለውን የኢ-ቪዛ አማራጭን ለማስተዋወቅ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር እየሠራን ነው" ብሏል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X