https://amh.sputniknews.africa/20260728/4781754.html
ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች
ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች
Sputnik አፍሪካ
ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች የኡጋንዳ የጤና ባለሥልጣናት ሀገሪቱ ከኤቦላ ነፃ መሆኗን ማክሰኞ ዕለት ያወጁ ሲሆን፤ ይህም ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ ታውጆ በነበረበት ወቅት 20 ሰዎችን ያጠቃውን እና የሁለት ሰዎችን ሕይወት... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T18:24+0300
2026-07-28T18:24+0300
2026-07-28T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4781601_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_50604add4939093f5928cd39b9e159b8.jpg
ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች የኡጋንዳ የጤና ባለሥልጣናት ሀገሪቱ ከኤቦላ ነፃ መሆኗን ማክሰኞ ዕለት ያወጁ ሲሆን፤ ይህም ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ ታውጆ በነበረበት ወቅት 20 ሰዎችን ያጠቃውን እና የሁለት ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የቫይረስ ወረርሽኝ ማብቃቱን ያበሰረ ሆኗል። ይህ እወጃ እ.ኤ.አ. ግንቦት 15 ለመጀመሪያ ጊዜ የተመዘገበው ወረርሽኝ በስኬት መቆጣጠሩን የሚያረጋግጥ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4781601_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9a9762da9abe355223416316d12a19e1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች
18:24 28.07.2026 (የተሻሻለ: 18:34 28.07.2026) ከኤቦላ ነፃ፦ ኡጋንዳ የኤቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን አወጀች
የኡጋንዳ የጤና ባለሥልጣናት ሀገሪቱ ከኤቦላ ነፃ መሆኗን ማክሰኞ ዕለት ያወጁ ሲሆን፤ ይህም ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ ታውጆ በነበረበት ወቅት 20 ሰዎችን ያጠቃውን እና የሁለት ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የቫይረስ ወረርሽኝ ማብቃቱን ያበሰረ ሆኗል።
ይህ እወጃ እ.ኤ.አ. ግንቦት 15 ለመጀመሪያ ጊዜ የተመዘገበው ወረርሽኝ በስኬት መቆጣጠሩን የሚያረጋግጥ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X