https://amh.sputniknews.africa/20260728/4781113.html
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መውጣቷን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡት ላልጂም ናርሲስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ "በዚህ የቻድ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T17:44+0300
2026-07-28T17:44+0300
2026-07-28T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4780960_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_f3a9f440b1c56003665f27e61cf65b50.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መውጣቷን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡት ላልጂም ናርሲስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ "በዚህ የቻድ መንግሥት ውሳኔ አልተገረምኩም" ብለዋል።ይህ የፍትሕ ሥርዓት "ከተቋቋመበት ዋና ተልዕኮው ስቷል" ሲሉም አክለዋል።"ዛሬ ላይ፣ ይህ የፍትሕ ሥርዓት ከአፍሪካውያን ጋር በቀልን መወጫ (ሂሳብ ማወራረጃ) ሆኖ እያገለገለ እንደሆነ ተረድተናል። አንድም አውሮፓዊ አልተፈረደበትም።" የንጃሜና ውሳኔ "ከፓን-አፍሪካኒዝም ንቅናቄ፣ በተለይም ሉዓላዊነታቸውን እና ነጻነታቸውን ማረጋገጥ ከሚፈልጉት የሳኅል ሀገራት መሪዎች አቋም ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣጣም ነው" ሲሉ አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4780960_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_a6f2b55a6408436a423fec1211078fb0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ
17:44 28.07.2026 (የተሻሻለ: 17:54 28.07.2026) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት "በቀልን ለመወጣት የሚያገልገል መሣሪያ" ነው - ቻድአዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት መውጣቷን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡት ላልጂም ናርሲስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፣ "በዚህ የቻድ መንግሥት ውሳኔ አልተገረምኩም" ብለዋል።
ይህ የፍትሕ ሥርዓት "ከተቋቋመበት ዋና ተልዕኮው ስቷል" ሲሉም አክለዋል።
"ዛሬ ላይ፣ ይህ የፍትሕ ሥርዓት ከአፍሪካውያን ጋር በቀልን መወጫ (ሂሳብ ማወራረጃ) ሆኖ እያገለገለ እንደሆነ ተረድተናል። አንድም አውሮፓዊ አልተፈረደበትም።"
የንጃሜና ውሳኔ "ከፓን-አፍሪካኒዝም ንቅናቄ፣ በተለይም ሉዓላዊነታቸውን እና ነጻነታቸውን ማረጋገጥ ከሚፈልጉት የሳኅል ሀገራት መሪዎች አቋም ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣጣም ነው" ሲሉ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X