https://amh.sputniknews.africa/20260728/4780234.html
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱን የተፈራረሙት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T16:29+0300
2026-07-28T16:29+0300
2026-07-28T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4781183_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e932c26f2be2535aa37aacd6e3eceb60.jpg
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱን የተፈራረሙት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡ እ.አ.አ. ግንቦት 19 ቀን 2025 ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት ውሳኔ አፈፃፀምን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተፈረመው የጋራ ቁርጠኝነት በደስታ የተቀበሉት፤ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ስምምነቱ የግዛት ውዝግብን ሰላማዊ ዕልባት ለመስጠት ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ሊቀመንበሩ “ይህ ስምምነት በአፍሪካ የአንድነት መንፈስ ለውይይት፣ ለትብብር፣ ለሰላማዊ የጉርብትና ግንኙነት እና ለግጭቶች ሰላማዊ ዕልባት ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንፀባርቃል” ሲሉ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
2026-07-28T16:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4781183_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b9248e4f6bd612aacf572961f8ba3894.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
16:29 28.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 28.07.2026) ኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋቦን የድንበር ውዝግባቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ስምምነት ተፈራረሙ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱን የተፈራረሙት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡
እ.አ.አ. ግንቦት 19 ቀን 2025 ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት ውሳኔ አፈፃፀምን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተፈረመው የጋራ ቁርጠኝነት በደስታ የተቀበሉት፤ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ስምምነቱ የግዛት ውዝግብን ሰላማዊ ዕልባት ለመስጠት ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ሊቀመንበሩ “ይህ ስምምነት በአፍሪካ የአንድነት መንፈስ ለውይይት፣ ለትብብር፣ ለሰላማዊ የጉርብትና ግንኙነት እና ለግጭቶች ሰላማዊ ዕልባት ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንፀባርቃል” ሲሉ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X