የኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ
የኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ

በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ኬንያ በእናቶች እና ጨቅላ ሕፃናት ጤና አጠባበቅ ላይ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የሚታገዘውን አልትራሳውንድ ለመተግበር ያላትን ተሞክሮ ለማጥናት ከኬንያ የሕብብረተሰብ ጤና ዋና ፀሐፊ ሜሪ ሙቶኒ ጋር ተወያይቷል።

🩻 ኢትዮጵያ የእናቶችና ሕፃናትን ጤና ለማጠናከር ቴክኖሎጂውን ወደ ሥራ ለማስገባት በዝግጅት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ውይይቱ የኬንያን የዲጂታል ጤና ፈጠራ እና የአልትራሳውንድ አገልግሎት ስፋት ተሞክሮ ለመቅሰም ያስቻለ ነው ተብሏል።

ሁለቱ ሀገራት በዲጂታል ጤና ዘርፍ እውቀት በመለዋወጥ እና አዳዲስ አሰራሮችን በመተግበር የቀጣናውን የእናቶችና የሕፃናት ጤና ለማሻሻል ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ልዑክ በጤናው ዘርፍ ያለውን ሞዴል ተሞክሮ ለማጥናት በኬንያ ጉብኝት አደረገ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0