የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ለተተኪ ወጣት ዲፕሎማቶች ያዘጋጀውን የ2026 የክረምት ሥልጠና አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopiaየውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ለተተኪ ወጣት ዲፕሎማቶች ያዘጋጀውን የ2026 የክረምት ሥልጠና አስጀመረ
የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ለተተኪ ወጣት ዲፕሎማቶች ያዘጋጀውን የ2026 የክረምት ሥልጠና አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2026
ሰብስክራይብ

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ለተተኪ ወጣት ዲፕሎማቶች ያዘጋጀውን የ2026 የክረምት ሥልጠና አስጀመረ

ኢንስቲትዩቱ በዲፕሎማሲ፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና በውጭ ፖሊሲ ላይ ፍላጎት ያላቸውን ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ወጣት ምሁራንና አዲስ ተመረቂዎችን ያቀፈውን የ2026 የሰመር ካምፕ ሁለተኛ ዙር ሥልጠና በይፋ አስጀምሯል።

ሰልጣኞችን ከዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር በማገናኘት በዲፕሎማሲ፣ በውጭ ፖሊሲ፣ በስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ እና በምርምር አቅም ላይ ያላቸውን እውቀትና የአመራርነት ክህሎት ማሳደግ የስልጠናው ዓላማ ነው ተብሏል::

ኢንስቲትዩቱ በጥናት፣ በምርምርና በዲፕሎማሲያዊ አቅም ግንባታ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ተልዕኮ እንዳለው እና ሰልጣኞቹም የዚሁ ስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ አካል እንደሚሆኑ ተመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0