የአፍሪካ ሕብረት የፋይናንስ እና የፖለቲካ ነጻነቱን ሊያረጋግጥ ይገባል – የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት የፋይናንስ እና የፖለቲካ ነጻነቱን ሊያረጋግጥ ይገባል – የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ዶ/ር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ፣ በ45ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ አፍሪካ ሕብረት በተለይም የአፍሪካን እውነተኛ ድምፅ በመላው ዓለም በማስተጋባት ረገድ የማይተካ ሚና እንዲጫወት ጥሪ አቅርበዋል።

የውጭ ጉዳ ሚኒስትሩ መሠረታዊ ቅድሚያዎች በትኩረት እንዲሠራባቸው ሐሳብ አቅርበዋል።

የሕብረቱ ተቋማዊ የፖሊሲ ወይም የፖለቲካ ነፃነት ማረጋገጥ፣

ውሳኔዎቹን በተግባር ለመተርጎም የፋይናንስ ቁመናውን በማስተካከል የፋይናንስ ነፃነቱን ማስከበ እና

የአፍሪካ ሀብቶች በራሳቸው በአፍሪካውያን ሊተዳደሩና አፍሪካዊ መፍትሔ እንዲያገኙ ማድረግ፡፡

አፍሪካም ለዓለም አቀፍ ፈተናዎች የአፍሪካ እልባቶችን ማቅረብ የምትችል ስትራቴጂካው ተዋናይ መሆን እንዳለባት ማሳሰባቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0