https://amh.sputniknews.africa/20260728/4776650.html
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው
Sputnik አፍሪካ
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸውኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ የተበረከተላቸውን ማዕረግ በክብር እና በትህትና መቀበላቸውን በማኀበራዊ ሚዲያቸው ላይ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T12:33+0300
2026-07-28T12:33+0300
2026-07-28T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4776497_0:40:1080:648_1920x0_80_0_0_f8bcffbce2200991c3c1fb26ad645d38.jpg
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸውኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ የተበረከተላቸውን ማዕረግ በክብር እና በትህትና መቀበላቸውን በማኀበራዊ ሚዲያቸው ላይ ገልጸዋል።"ይህ ክብር የኔ ብቻ አይደለም። በሙያ ዘመኔ ሁሉ አብሬአቸው ለሠራሁ ባልደረቦቼ እንዲሁም በመላው ዓለም ማኅበረሰባቸውን በጥበብ፣ በድፍረት እና በርኅራኄ የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ወክዬ ተቀብያለሁ።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4776497_82:0:999:688_1920x0_80_0_0_4cc6db05fea17776d3eda156a0acaaa8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው
12:33 28.07.2026 (የተሻሻለ: 12:34 28.07.2026) ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከብራዚሉ "ፊዮክሩዝ" የሕክምና እና የሳይንስ ተቋም የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው
ኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ የተበረከተላቸውን ማዕረግ በክብር እና በትህትና መቀበላቸውን በማኀበራዊ ሚዲያቸው ላይ ገልጸዋል።
"ይህ ክብር የኔ ብቻ አይደለም። በሙያ ዘመኔ ሁሉ አብሬአቸው ለሠራሁ ባልደረቦቼ እንዲሁም በመላው ዓለም ማኅበረሰባቸውን በጥበብ፣ በድፍረት እና በርኅራኄ የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ወክዬ ተቀብያለሁ።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X