https://amh.sputniknews.africa/20260728/4775570.html
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪ
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪጥቃቱ በቤልጎሮድ ክልል፣ ሸቤኪኖ በተባለች ቦታ ማክሰኞ ዕለት መፈጸሙን የክልሉ አስተዳዳሪ አሌክሳንደር ሹቫየቭ አስታውቀዋል።ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T10:52+0300
2026-07-28T10:52+0300
2026-07-28T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4775417_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_07f261f83e2a4d0909cddbc8e2736832.jpg
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪጥቃቱ በቤልጎሮድ ክልል፣ ሸቤኪኖ በተባለች ቦታ ማክሰኞ ዕለት መፈጸሙን የክልሉ አስተዳዳሪ አሌክሳንደር ሹቫየቭ አስታውቀዋል።ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች ስድስቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ እና ወደ ቤልጎሮድ ሆስፒታል እንደሚወሰዱም አስተዳዳሪው አክለዋል፡፡ ቀደም ብሎ በዕለቱ፣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ጀምበር በሩሲያ ክልሎች ላይ የተሰነዘሩ ቢያንስ 356 የዩክሬን ድሮኖች እንዲከሽፉ መደረጋቸውን አስታውቆ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4775417_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_51d84ca7b0e71d87227bab59dedd7cea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪ
10:52 28.07.2026 (የተሻሻለ: 10:54 28.07.2026) የዩክሬን ጦር በሩሲያ ግዛት ውስጥ በአውቶቡስ ላይ በፈጸመው ጥቃት 19 ሰዎች ቆሰሉ - የክልሉ አስተዳዳሪ
ጥቃቱ በቤልጎሮድ ክልል፣ ሸቤኪኖ በተባለች ቦታ ማክሰኞ ዕለት መፈጸሙን የክልሉ አስተዳዳሪ አሌክሳንደር ሹቫየቭ አስታውቀዋል።
ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች ስድስቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ እና ወደ ቤልጎሮድ ሆስፒታል እንደሚወሰዱም አስተዳዳሪው አክለዋል፡፡
ቀደም ብሎ በዕለቱ፣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ጀምበር በሩሲያ ክልሎች ላይ የተሰነዘሩ ቢያንስ 356 የዩክሬን ድሮኖች እንዲከሽፉ መደረጋቸውን አስታውቆ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X