በሞስኮ ላይ የተሰነዘረው ከፍተኛ የድሮን ጥቃት ከሸፈ፤ በበጋው ወቅት ከተሰነዘሩት ከፍተኛ ጥቃቶች አንዱ መሆኑን ከንቲባው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaበሞስኮ ላይ የተሰነዘረው ከፍተኛ የድሮን ጥቃት ከሸፈ፤ በበጋው ወቅት ከተሰነዘሩት ከፍተኛ ጥቃቶች አንዱ መሆኑን ከንቲባው ተናገሩ
በሞስኮ ላይ የተሰነዘረው ከፍተኛ የድሮን ጥቃት ከሸፈ፤ በበጋው ወቅት ከተሰነዘሩት ከፍተኛ ጥቃቶች አንዱ መሆኑን ከንቲባው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2026
ሰብስክራይብ

በሞስኮ ላይ የተሰነዘረው ከፍተኛ የድሮን ጥቃት ከሸፈ፤ በበጋው ወቅት ከተሰነዘሩት ከፍተኛ ጥቃቶች አንዱ መሆኑን ከንቲባው ተናገሩ

በሐምሌ 20 እና 21 መካከል ምሽት ላይ ከ390 በላይ ድሮኖች ወደ ክልሉ አቅጣጫ ይበሩ እንደነበር የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን አስታውቀዋል።

አብዛኞቹ ድሮኖች በከተማዋ ዳርቻዎች ላይ እንዲከሽፉ የተደረገ ሲሆን፣ 81ዱ ደግሞ ወደ ከተማዋ በመቃረብ ላይ እያሉ በአየር መቃወሚያ መመታታቸውን ሶቢያኒን ገልጸዋል።

የስፑትኒክ ስሌት እንደሚያሳየው ይህ የመደብደብ ሙከራ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከተሰነዘሩት ትልልቅ ጥቃቶች አንዱ ነው።

በሌሎች የሩሲያ ክልሎች ላይ የተሰነዘሩ በጠቅላላው 356 የዩክሬን ድሮኖች በአንድ ጀምበር እንዲወድሙ መደረጋቸውን የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በሞስኮ ላይ ከተሰነዘሩት ጥቃቶች ሁሉ ትልቁ የተመዘገበው በሰኔ 11 ሲሆን፣ በወቅቱ 190 ድሮኖች ተመተው መውደቃቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0